Amharic

    


 ሁለቱ ጭራቆች

    ጎሹ ወልዴ የዛሬ ስንትና ስንት ዓመት "ኢትዮጲያውያኖች ያለን ምርጫ ሁለት ጭራቆችን፤ ደርግ የተባለውን ጭራቅ በአንድ እጃችን፣ ወያኔ የተባለውን ጭራቅ በሌላ እጃችን መፋለም" ብቻ እንደሆነ ገልጾ ነበር። አሁንም የተለወጠ ነገር የለም። ደርጉ እንደማይመለስ ሆኖ ቢሄድም "ጎሰኝነት" የተባለውን በወያኔ የተተከለብንን ጭራቅ በሌላ እጃችን የመመከት ኃላፊነት ወድቆብናል።

No comments:

Post a Comment